Ethiopia: EthioTube ልዩ ዝግጅት - ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጦር ሰራዊቱ ላይ ያደረገው ልዩ ጥናት | May 2018

Share
Embed
 • Loading...
 • Published on:  Wednesday, May 23, 2018
 • Ethiopia: EthioTube ልዩ ዝግጅት - ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጦር ሰራዊቱ ላይ ያደረገው ልዩ ጥናት : Temesgen Desalegn on Ethiopian Military | May 2018

  Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ http://facebook.com/ethiotube and follow us on twitter @ http://twitter.com/ethiotube
Loading...

Comment

 • EthioTube  (May 24, 2018)

  SUBSCRIBE ABOVE FOR MORE VIDEOS!

 • Henok Addis  (May 25, 2018)

  Ok Temesgen Endalew Ye Ethiopia 🇪🇹 Tor Serawit Ye Mimeraw Bedekama Sewoch Kehone Endet Ahun Ye Deresebet Dereja Lay Derese Lemin Wedetach Alweredem Ke 1983 Buhala Yalewn Malete new Ke Derg Gar Eyawedaderkut Aydelem 1983 Buhala Eske Ahun Yalew I think Eyeteshashale Yale Ymeslengal

 • EthioTube ዶ/ር አብይ @ ጠቅላይ ሚኒስ ሀገራችን ከድህነት እና ከሠው አገር እኩል የምትሆ መቼ ነው ????? ግን አንተን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ እድሜህን ያርዝመው ለእግዛብሔር ከመፀለይ በስተቀር ምንም መልስ የልስ የለኝም???????

 • ጀግና የወለደች እናት እና ጀግና ያገባች ሴት ምንኛ የታደሉ ናቸው ጀግና ለፈጣሪው የተገዛ ነው ጀግና ላገሩ የተገዛ ነው ጀግና ለቤተሰቡ እና ለሚስቱ መኩሪያ አሌታ ነው

 • Original Ethiopian  (Jun 11, 2018)

  እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር jegna dero kere! Worena yageba beteyew ayshalem?

 • Ethio-Eri Tube Love  (May 31, 2018)

  tebedu enante ahyawoch

 • ቆይ አተ ጋዜጠኝ ለምድነው ተመስገንን የማተወው ወያኔን ስታውቀው ከባድ ጥያቄ ትጠይቃለህ መልሰው እዳስሩት ነው

 • teo ted  (May 25, 2018)

  ሁለቱም ምርጥ ታጋዬች ናቸው እስር ሁለቱም ያውቁታል።

 • Ras Kassa Alem Seged  (May 24, 2018)

  እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ቦቅቧቃ ሁሉ እንዳንተ መሰለህ

 • Lulu Mulatu  (May 23, 2018)

  ተሜ የጥንካሬ ተምሳሌታችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር

 • Meseret Alem  (May 24, 2018)

  ይሄንን እውነት ህዝብ እንዲያውቅ ከማድረግ የበለተ ምን አይነት ትግል አለ ? ጀግና ብየሃለሁ፡

 • Biru Wele  (May 26, 2018)

  ዘከዘከው ነው የሚባለው ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው። 1 ስአት አንድ ደቂቃ እስኪ መስለኝ ተደምሜ ነው ያዳመጥኩት። ተሜ አከበርኩህ ጀግና ነህ። መከላከያ ግን የቤተዘመድ ሆኗል

 • Abrha Gdey  (May 24, 2018)

  ታሜ ምን አይነት ጀግና እንደሆንክ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል። ያንሁሉ ግፍ አሳልፈህ አሁንም ሳትፈራ እውነታውን መግለፅህ ልዩ ክብር ይገባናል ።

 • Sirsk Abebe  (May 27, 2018)

  Amazing military discussions

 • aghere yimer  (May 24, 2018)

  የትግሬዎች ዕብደት ጣራ ደርሷል(DELUSION)ዴሉዢን በእንግሊዝኛው የስነ አእምሮ አጠራር ነው። በአማርኛ ግን ትርጉም አላገኘሁለትም። በኢትዮጵያ የዚህ ዓይነት የአእምሮ በሽታ የተጠናዎታቸው ከትግሬዎቹ የአድዋ ቡድን ስለሆነ በዚህ ስም ቢጠራ መልካም መስሎ ይታየኛል።ዴሉዢን ከዚህ በኋላ የሚተካው ወያኔ በሚለው ስም ነው።ለምን ለሚል ከዚህ እንደሚከተለው አብራራለሁ።በዚህ በሽታ የተለከፉ ሁሉ የሚከስትባቸው ባህሪ በሁለት ይከፈላል።አንደኛው እንደእኔ ያለታላቅ ሰው የለም።ንጉሥ እኔ ብቻ ነኝ።በሁሉም ሙያ እኔን የሚበልጥ የለም።ተወዳዳሪ የሌለኝ ነኝ።ሁለተኛው ደግሞ አካባቢው ሁሉ የእኔ ጠላት ነው።ጠላቶቼ በዝተዋል፤ሲዶልቱብኝ ይታየኛል።ሁለት ሰዎች በአንድነት ሆነው ከሳቁ በእኔ ነው ይላል።ሁሉም ሰዎች እኔን ለማጥፋት ያሳድዱኛል።ወዳጅ የለውም።ሁሉንም ይጠረጥራል።በሽታው በስነአ እምሮ ጠበብት አሁንም ይ...

 • Asfaw Tibebu  (May 24, 2018)

  aghere yimer, I liked your assessment. However, I wish you go detail on delusion a little bit further. Keep writing, I'll be following you.

 • BANJAW COOL  (May 24, 2018)

  Thank you ethio tube ,Thank you Teme....But what i really don't understand about these so called ''Generals'' is if they are ultra nationalist and Heroes ,as they call themselves,then why they do the decent and the right thing like other ultra nationalist do and succeed from ethiopia and form the Great republic of Tigray as they wished ?That way they don't have to worry about others complaints of '' Yetgiray Yebelaynet''( I don't personal think the issue bothered them anyway. )

 • BANJAW COOL  (May 31, 2018)

  I can't disagree with that

 • Mike  (May 30, 2018)

  BANJAW COOL ..tigray has nothing thats why they stay in ethiopia to steal from the fertile land and loot donation money from UN and world bank

 • nethanet ethiopia  (May 25, 2018)

  ታሜ ሰላምህን ያብዛላልህ እግዛብሄር ይጠብቅህ ጀግና ነህ