ETHIOPIA || ጠ/ሚ አብይ ጠፋብን ላላችሁ “በጎነት ለራሳችሁ ነው” ለበጎ ፈቃደኞች ያደረጉት ንግግር፡፡

Share
Embed
 • Loading...
 • Published on:  Wednesday, August 8, 2018
 • #ETHIOPIANNEWSLIVE
  ETHIOPIA || ጠ/ሚ አብይ ጠፋብን ላላችሁ “በጎነት ለራሳችሁ ነው” ለበጎ ፈቃደኞች ያደረጉት ንግግር፡፡
Loading...

Comment

 • Classy Entertainment

  ▶▶▶▶ SUBSCRIBE ያድርጉ ▶▶▶▶ SUBSCRIBE ABOVE!!!

  • Elisa yimrer
   Elisa yimrer  4 months ago

   Classy Entertainment እባካችሁ እርዱን ዶክተር አብይ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ። በትክክክል አሳዩንና አሰሙን

  • Yordanos Mamo
   Yordanos Mamo  4 months ago

   Er yet geba zim atibelu

  • Aminat Ali
   Aminat Ali  4 months ago

   የድሮ ነው

  • Mogo Moges
   Mogo Moges  4 months ago

   እግዚአብሔር.ፍቅር. ነው እግዚአብሔር. ፍቅር.ነው Enbii

  • Mogo Moges
   Mogo Moges  4 months ago

   እግዚአብሔር.ፍቅር. ነው እግዚአብሔር. ፍቅር.ነው Enbii

 • Nafesa Karamu
  Nafesa Karamu  4 months ago

  ????????

 • Murida Abas
  Murida Abas  4 months ago

  ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
  ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
  ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ውድድድድድድ

 • Amet mariyam Damet
  Amet mariyam Damet  4 months ago

  እባካችሁ አትቅባጥሩ ይህ የቆየ ነው የዛሬ አይደለም አብያችንን ድምፁን አሰሙን

 • Salame Alsalame
  Salame Alsalame  4 months ago +1

  ጠቅላይ ሚንስትሩ አዳማጭ አገኘው እያሉ የማያውቁት ነገር ላይ ውሳኔ ለመስጠት ከምትቾክል ።ማድረግ የምትችለውን እና ቀላሉ ነገር ላይ ወደ ኃላ ከምትጎተት መልስ እና ውሳነ መስጠት ባለብክ ጉዳይ ላይ ፈጣን እርምጃ ውሰድ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ የተዋህዶ አባቶች ያለ ጥፋታቸው በሰይፍ ሲታረዱ ዝም እያሉ ሠላም በኢትዮጵያ ላይ አመጣለው ብለክ የምታስብ ከሆነ ሞኝነት ነው ከልማትክ ጥፋትክ እየባሰ ይመጣል ስለዚ ተዋህዶን መንካት በእሳት መቀለድ ማለት ነው እግዚአብሔር ይፋረዳቿል ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር

 • አሀዱን አሀድ ፍረህ ደነና

  ኦረ ዶክተር አብይ የት ነው ያለው ያረቢ አንተው ጠብቀው

 • Ethio Habesha
  Ethio Habesha  4 months ago +1

  እነዚህን ልጆች ውትድርና መልምሎ እንዳያስጨርሳቸው
  አብይ የጦር ሰው ፪፯ ዓመት የወያኔ አባል የሆነ የጅቦች መሪ ኢትዮጵያን እንደ ደሳለኝ ቦጫቂ እንዲሆን የተመረጠ እንደ አንች ወላዋይ ሆዳም መሆኑን አትርሺ። ደሮን ቢደልሏት በመጫኛ ጣሏት።
  አብይ ምላሱ ቅቤ ልቡ ጩቤ።
  80 ሺህ ነፍስ ከይሳያስ ጋር በወያኔ ማህበር በኮኔነር ማዕረግ ያጠፋ ጭራቅ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን!

 • Bfbf Bfbf
  Bfbf Bfbf  4 months ago

  Ayimelsew ! Bzaw yaskrew yehe
  Ashebari , teltenhal
  ABYI amed
  Derasheh amed yiuhn !!! Ante malet ( afe kibe
  lebe chube ) neh

 • Fathiya Fathiya
  Fathiya Fathiya  4 months ago

  ይህው አዳሜ ላይቭ ላይ
  እየገባሽ ዶ ር አብይን የምትሳደብና
  የምታንቃሽሹ በተለይ እንደ ዬናስ መጋኛ ያለ የሰው አጋንን ሰሞኑን ዶር አብይን ሲሰድበውና ሲዘልፈው ነበር ብዙ ተከታዬቹም ነበሩ አላህ አያድርገውና አብይ አንድ ነገር ቢሆን ዬናስ ምንም የሚሄነው ነገር የለም የኢትዬ እዝቦቻግን ምንሊከሰት እንደሚችል ከወዲሁ ማሰብ አለብም ምድረ የስልጣንና የዘር ጥማት ያለብት የቀን ጅብ ሁላ ኢትዬን ይቃራርሳታል እኔግን በበኩሌ ሰሞኑን ዶ ር አብይ ከሚዲያ በመጥፋታቸው አንድም ሰው ይህሰው ምንሆኖ ነው ምንገጠመው ያለ የለም ይልቁንስ ሁሉም በየፊናው ተነስቶ ዶክተርኑ ከመስደብና ከመዝለፍ ውጭ ለሱ ያሰበ ማንንም አላየውም በጣም አዝኛለው ለማንኛውም ዶ ር አብይ ለኛም ለቤተሰቦችክም በጣም ታስፈልገናለክ አላህ ቸር ወሬክን ያሰማን ትጠላቶችክ ይፈር

 • Atika Awel
  Atika Awel  4 months ago

  እባካችሁ ውነቱን ንገሩን ይሄ የቆየ ነው አብያችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት

 • Andinet Abebe
  Andinet Abebe  4 months ago

  መልካም ሀሳብ ከፈጣሪ የሚላክ ነው በርቱ ወገኖቼ

 • zed habsha
  zed habsha  4 months ago

  Etv yetknabr new yet new abyii atadbsbesuu

 • Sara Saramasha alahi alahi yithebkihi

  እውነቱን ንገሩንደክተርአብይለምንጠፍብንአላህይጠብቅልንባሉበትያረብ

 • Kadija Ak
  Kadija Ak  4 months ago

  faxariyixabiqi abate kayu yicaqayali atifabini

 • Dina Million
  Dina Million  4 months ago

  ይህ የቆየ ፊልም ነው:: አታምታቱ::

 • Swassihun Wassihun
  Swassihun Wassihun  4 months ago +1

  አቤት እግዚዮ

 • Ethio Habesha
  Ethio Habesha  4 months ago +1

  አፉ ቅቤ ልቡ ጩቤ መሆኑን አትርሱ

 • ማራናታ MARANATA

  ንጉሳችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወላዲት አምላክ አደራሽን ጠብቂው🙏🏽

 • ማራናታ MARANATA
  ማራናታ MARANATA  4 months ago +1

  የመቼ ነው ይሄ ኢቲቪ ዎች እባካችው ቀን እ ጻፉ🙏🏽

 • Bire degu
  Bire degu  4 months ago

  ይሄ የቆየ ነገር ነው